አዲስ! ለመተርጎም መታ ያድርጉ

አሁን Google ትርጉም በማንኛውም መተግበሪያ ውስጥ ይሰራል።

Translate app
×
×

ከዓለም ጋር ይነጋገሩ

የቋንቋ ገደቦችን ተሻግረው ከሰዎች፣ ቦታዎች እና ባህል ጋር ይገናኙ።

ቪዲዮውን ይመልከቱ
Google Play ላይ ያግኙት በApp Store ላይ የሚገኝ
የዓለም ካርታ

ሁልጊዜም ከእርስዎ ጋር

  • ሞባይል
  • ከመስመር ውጪ
  • ዴስክቶፕ

የትርጉም መተግበሪያው የግልዎን አስተርጓሚ በኪስዎ ውስጥ እንደመያዝ ማለት ነው።

በይነመረብ የለም? ችግር የለውም። በከመስመር ውጭ ሁነታ አማካኝነት ስልክዎ መገናኘትም አያስፈልገውም።

ትርጉም በረዥም ፅሁፍ፣ ለማንበብ አስቸጋሪ በሆኑ እና እንዲያውም በተሰቀሉ ሰነዶች ላይ ሁሉ ሊያግዝ ይችላል።

ይናገሩ፣ ፎቶ ያንሱ፣ ይፃፉ ወይም ይተይቡ።
የእርስዎ ምርጫ

ሌላ ቋንቋ ከሚናገር የሆነ ሰው ጋር ይነጋገሩ።
ለምልክቶች፣ ምናሌዎች፣ ወዘተ. በቀላሉ ካሜራዎን በእሱ ላይ ይጠቁሙበትና ፈጣን ትርጉም ያግኙ። የበይነመረብ ግንኙነት እንኳን አያስፈልገዎትም።
በቁልፍ ሰሌዳዎ የማይደገፉ ቁምፊዎችን እና ቃሎችን በቀላሉ በእጅዎ ይፃፉ።
በቀላሉ ለመተርጎም የሚፈልጓቸውን ቃሎች ይተይቡ።
  • ተናገር
  • ፎቶ አንሳ
  • ይጻፉ
  • ይተይቡ
Google Play ላይ ያግኙት በApp Store ላይ የሚገኝ