ያለቋንቋ ገደቦች ከሰዎች፣ ቦታዎች እና ባህሎች ጋር ይገናኙ

በእርስዎ ካሜራ ይተርጉሙ

በቀላሉ ካሜራዎን ይጠቁሙ እና የሚያዩትን በፍጥነት ይተርጉሙ

በይነመረብ የለም? ችግር የለውም።

ያለ በይነመረብ ግንኙነት ለመተርጎም ቋንቋ ያውርዱ

ይወያዩ

ሌላ ቋንቋ ከሚናገር የሆነ ሰው ጋር ይነጋገሩ

«አቁም!» የሚለው የብስክሌት መንጃ ዱካን የሚያሳይ Pixel ስልክ። ከደጋፊ አዶዎች እና ከሥዕላዊ ማብራሪያ ቅርጾች ጋር ከጃፓንኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመ የመተርጎሚያን ከመስመር ውጭ ማውረድ ተግባር ከደጋፊ አዶዎች እና ከሥዕላዊ ማብራሪያ ቅርጾች ጋር የሚያሳይ Pixel ስልክ የመተርጎሚያን የውይይት ተግባር ከደጋፊ አዶዎች እና ከሥዕላዊ ማብራሪያ ቅርጾች ጋር የሚያሳይ Pixel ስልክ

ንግግርን በተመሳሳይ ጊዜ ይተርጉሙ

ምን እየተባለ እንደሆነ ለመረዳት ወደ ጽሑፍ ገልብጥን ያብሩ

ከማንኛውም መተግበሪያ ይተርጉሙ

ምንም ዓይነት መተግበሪያ ውስጥ ቢሆኑም በቀላሉ ጽሑፍን ይቅዱ እና ለመተርጎም ነካ ያድርጉ

ይተይቡ፣ ይናገሩ ወይም በእጅ ይጻፉ

የድምጽ ግቤትን ይጠቀሙ ወይም በቁልፍ ሰሌዳዎ የማይደገፉ ቁምፊዎችን እና ቃላትን በእጅ ይጻፉ

የመተርጎሚያን ወደ ጽሑፍ መገልበጥ ተግባር ከደጋፊ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርጾች ጋር የሚያሳይ Pixel ስልክ የመተርጎሚያን ለመተርጎም ነካ ያድርጉ ተግባር ከድጋፍ ሰጪ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርጾች ጋር የሚያሳይ Pixel ስልክ የመተርጎሚያን የእጅ ጽሑፍ ተግባር ከደጋፊ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርጾች ጋር የሚያሳይ Pixel ስልክ

ተቀምጧል

የሰነድ ትርጉም

የድር ትርጉም

ትርጉሞችዎን ያስቀምጡ

ቃላት እና ሐረጎችን በማስቀመጥ ከማንኛውም መሣሪያ በፍጥነት ይድረሷቸው

የመተርጎሚያን የሀረጎች መጽሐፍ ተግባር ከድጋፍ ሰጪ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርፆች ጋር የሚያሳይ የተሳለ ላፕቶፕ

በዚያ ሰነድ ውስጥ ያለው ምንድን ነው?

ፋይሎችዎን በቦታቸው ቅርጸታቸውን ሳያጡ በምትሀት እንዲተረጉሟቸው ይስቀሏቸው

የመተርጎሚያን የሰነድ ትርጉም ተግባር ከድጋፍ ሰጪ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርፆች ጋር የሚያሳይ የተሳለ ላፕቶፕ

ድር ጣቢያዎችን ይተርጉሙ

አንድ ሙሉ ድረ-ገጽን መተርጎም ያስፈልግዎታል? አንድ ሙሉ ድረ-ገጽን ለመተርጎም በቀላሉ አንድ ዩአርኤል ያስገቡ።

የመተርጎሚያን የድር ጣቢያ ትርጉም ተግባር ከድጋፍ ሰጪ አዶዎች እና የተሳሉ ቅርፆች ጋር የሚያሳይ የተሳለ ላፕቶፕ

Google ትርጉምን ይሞክሩ

በእርስዎ አሳሽ ውስጥ Google ትርጉምን መጠቀም ይጀምሩ። ወይም መተግበሪያውን በተንቀሳቃሽ መሣሪያዎ ላይ እንዲጠቀሙበት ለማውረድ ከታች ያለውን QR ኮድ ይቃኙ።

ዓለምን ለማሰስ እና በብዙ ቋንቋዎች ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለመገናኘት መተግበሪያውን ያውርዱ።

መተግበሪያውን ያግኙ